#እኔም_ለአባይ_አለሁ!!
I Stand for an Equitable Share of the Nile Waters!! #GERD #ItsMyDam
በኩዌት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከነገ ጁላይ 02-05 ቀን 2020 "እኔም ለአባይ አለሁ!" በሚል መሪ ቃል የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ ዘመቻ (GERD Worldwide Virtual Campaign) ይካሄዳል ።
በመሆኑም ሁላችንም በዘመቻው በመሳተፍ እና የሚተላለፉ መልዕክቶችን በማጋራት አገራችን በአባይ ወንዝ ፍትሃዊ እና ምክንያታዊ የመጠቀም መብቷ እንዲከበር የበኩላችንን ኃላፊነት እንድንወጣ ማህበራችን ጥሪው ያቀርባል ።