News Details

በኩዌት የሚገኝው የኢትዬጵያ ኤምባሲ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ማቆሙ ይታወቃል ።

22 Jan 2021 Print this page

በኩዌት የሚገኝው የኢትዬጵያ ኤምባሲ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ማቆሙ ይታወቃል ።  ማህበራችን በኩዌት ያለውን ነዋሪ በመረዳት እና ኤምባሲው መዘጋቱ በነዋሪው ላይ የሚያመጣውን ችግር ከግምት በማስገባት ለተለያዩ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መንግስታዊ መስሪያቤቶች እና አላፉዎች ደብዳቤ አስገብተናል ለሚመለከታቸው አላፊዎችም በስልክ ማሳወቅ ተችሏል ። 
 የኩዌት ኤምባሲ በተለያየ መልኩ ለነዋሪው እና ለሀገር የሚጠቅም ስራ የሚስራበት እንደመሆኑ መጠን መንግስት በአስቸኳይ ማስተካከያ ከሚያደርጉባቸው ሀገሮች አንዱ ኩዌት ሲሆን በቅርቡም ከመንግስት የሚስጥ አቅጣጫ ይመጣል ። 
 በመሆኑም ኤምባሲው ስራ በማቆሙ የተለያየ አገልግሎት ማግኝት ያልቻላችው ዜጎቻችን በትዕግስት እንድትጠባበቁ እያሳስብን ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስም አስፈላጊውን ጥረት እንደምናደርግ እናሳውቃለን ።